ብቁ ነህ? ስራ አለ!
የስራ ፈላጊዎችን በዲጂታል መንገድ በቀላሉ ይመዝግቡ
ለስራ ፈላጊዎች የሚያግዙ የስራ እድሎችን ይፈጥሩ
የስልጠና ፕሮግራሞችን ያስተዳድሩ
የተጠቃሚ ስምዎን እና የይለፍ ቃልዎን በመጠቀም ወደ ስርዓቱ ይግቡ
በተመደበውን የስራ ድርሻ መሰረት ስርዓቱን ያስተዳድሩ
የስራ ፈላጊዎችን ወይም የስራ እድሎችን ይመዝግቡ
የተለያዩ ሪፖርቶችን ይመልከቱ፣ ያትሙ